የጽልመቱ ጥላ

List Price
$35.00
RRP
Our Price
$29.75
Single copy
25 Copy Price
$26.77
Save 10%
  • Condition Brand New
  • Author Independently published
  • ISBN-13 9798172072529
  • Type Books
  • Language English

የጽልመቱ ጥላ በዋናነት የሚያውጠነጥነው በብርሃን ካባ ተሸፍኖ ወደ ድቅድቅ ጨለማ የሚመራን አካል የሚዳስስ ነው። በውጪ ውብ፣ ቅዱስ ወይም እውነተኛ መስሎ የሚታይ ነገር ግን በውስጡ ውሸትን፣ ክፋትን እና ጥፋትን የያዘ መሆኑን የሚገልጥ ነው። ውጪ ላይ የብርሃንና የቅዱስ አገልጋይ መልክ ይዞ፣ ከኋላው ግን የሰይጣንን አጀንዳ የሚያስፈጽምበትን ስውር ስልት ይዳስሳል።

ፀሐይ ሳትወጣ ወይም ብርሃን ሳይታይ ቀርቶ የሚፈጠር ጨለማ ሳይሆን ‘ብርሃን የሚመስል ግን ፍጹም ጨለማ የሆነ’ አታላይ ሁኔታን ያመለክታል። ጥላ ሁልጊዜ ከሰው ወይም ከዕቃ የሚከተል እንደመሆኑ መጠን፣ የጽልመቱ ጥላ ማለትም የክፋት እና የጥፋት አሰራር ሰውን ከፈጣሪ ብርሃን ለይቶ ወደ ድቅድቅ ጨለማ የሚመራ ነው።

ስለሆነም የጽልመቱ ጥላ ምን ያህል ሰዎችን ብርሃን ከሆነው እውነት ነጥሎ ወደ ድቅድቅ ጨለማ ይዟቸው እየነጎደ እንዳለ ይዳስሳል። እንደ ጥላ ይከተላቸው ዘንድ ያለን የጥፋት ኃይል ወይም ድብቅ አሰራር ፍንትው አድርጎ በማሳየት ብዙዎችን ሊያነቃ የሚችል ድንቅ መጽሐፍ ነው።

Book details

  • Full title: የጽልመቱ ጥላ (Afrikaans Edition)
  • Author: እፎይ Effoy
  • Publisher: Independently published
  • Format: Paperback
  • Pages: 420
  • Language: Afrikaans, Amharic
  • Publication date: September 19, 2026
  • ISBN: 9798172072529

Secure checkout · Fast dispatch · Need 100+ copies? Email us for a quote.

Need 100+ copies? Request a bulk quote ›

More Copies, Greater Savings
QuantityPriceDiscount
5–10 $28.85 3%
10–25 $28.26 5%
25–100 $26.77 10%
100+ Contact us
Prices shown are per copy. Discounts are illustrative — add the quantity to cart to see your total.

More by Independently published

SALE "Twas Christmas Day! by Keith Granno book cover
Independently published
"Twas Christmas Day!
Independently published
★ ★ ★ ★ ★
$12.10 $14.24